document.write(''); document.write('
በሕጋዊ መንገድ ብቻ ገንዘብ በመላክ ወዳጅ ዘመድ እንዲሁም ሀገር ላይ ሕወሓት የጣለውን አደጋ መከላከል እንችላለን። ትንሽ ብር ለማትረፍ ብለን ሀገርን አናጥቃ! #SayNoToParallelMarket #TPLFTerroristGroup pic.twitter.com/LrV0yt8Mq6